#Ethiopia | ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦
✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
👉 ችሎት አደባባይ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ፣ ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ አካባቢ፣ አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ እና አካባቢያቸው፣
👉 ኮልፌ፣ ታይዋን፣ ኢትዮ-ጠቢብ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ሸጎሌ አንበሳ ጋራዥ ፣ ሸጎሌ መንደር-7 ፣ ፊናንስ ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ፣ መሳለሚያ እና አካባቢያቸው፣
👉 ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታ፣ አንፎ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ ራሺያ ካምፕ የነበረው፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ ሶስት ቁጥር ማዞሪያ፣ ሲላሴ ቸርች፣ ጎፋ ክለብ እና አካባቢያቸው፣
✅ ከጠዋቱ 1፡00 – 10፡30
👉 በመቋሌ ኢትዮ-ሸዊት ብረታ ብረት፣ ኪኻ፣ አዲ ጉዶም፣ ፈለገ ዳኽሮ እና አካባቢያቸው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን እንጠይቃለን፡፡
የተቋማችንን ማህበራዊ የሚዲያ ገፆችን በመቀላቀል ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን ወዲያውኑ ያግኙ!!

Source: GetuTemesgen









No comments yet.