#Ethiopia | መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በቀጥታ ስርጭት በሚያደርገው የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ-ግብር ብዙዎች እየተሳተፉ ነው::
ሃያ ስድስተኛ ቀኑ ላይ በደረሰው የድጋፍ ማሰባሰቢያ 642 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል።
በገቢ ማሰባሰቢያው የሃይማኖት አባቶች፣ ዘማርያን፣ አባ ገዳዎች፣ አርቲስቶች እንዲሁም በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር ያሉ ሰዎች ተሳትፎ እያደረጉ ነው።
አምስት ቢሊዮን ብር ለማሰባሰብ በሚደረገው የቀጥታ ስርጭት ግለሰቦች እና የተለያዩ ድርጅቶች ድጋፋቸውን አሁንም አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀርቧል።
“ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው”


Source: GetuTemesgen









No comments yet.