በሰርቢያ ንስ ከተማ በሚካሄደው የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቦክስ ውድድር ላይ ለሚሳተፉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሴት ተወዳዳሪዎች ሽኝት

- Advertisement -
Sidebar AD

በሰርቢያ ንስ ከተማ በሚካሄደው የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቦክስ ውድድር ላይ ለሚሳተፉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ሴት ተወዳዳሪዎች ሽኝት ተደረገ

#Ethiopia | በኢትዮጵያ የቦክስ ፌዴሬሽን ከ March 6 እስከ 17 ቀን 2025 በሰርቢያ ንስ ከተማ በሚካሄደው የሴቶች የዓለም ዋንጫ የቦክስ ውድድር ላይ ለሚሳተፉ ለሮማን አሰፋና ሚሊዮን ጨፎ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ሴት ተወዳዳሪዎች ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡

በሽኝት ሥነ-ሥርዓቱ ላይም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ ኃላፊ ክቡር ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታና በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የኮሚሽን ጽህፈት ቤት ስታፍ ዳይሬክተር ክቡር ምክትል ኮሚሽነር አህመድን ጀማልን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1