ቤላሩስ የትራምፕ አዲስ ፍላጎት ስቧታል

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የቤላሩሱ ፕሬዝደንት ኤክሳንደር ሉካሼንኮ አዲሱ የሃይል ሚኒስትራቸው የክሪፕቶ ማይኒንግ ላይ ተግተው እንዲሰሩ አሳሰቡ።

ትርፍ ሃይል አለን ያሉት ፕሬዝደንቱ በተለይ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የሰሞኑ ውሳኔ በክሪብቶ ማውጣት/ማይኒንግ አገራቸው እንድትጠቀም እንዳነሳሳቸው ተናግረዋል።

የክሪፕቶ ገንዘብ ህጋዊ አረጋለው ሲሉ የቆዩት ፕሬዝደንት ትራምፕ አገራቸው በክሪፕቶ ገንዘብ ክምችት በአለም ቀዳሚ መሆን እንዳለባት ከሰሞኑ መግለፃቸው አይዘነጋም።

የተረፈ ስለተባለው የሃይል ምንጭ ግን ስለጉዳዩ የዘገቡት የቤላሩስ ሚዲያዎች ያሉት የለም።

የሩስያ ጎረቤት እና ሁሉን አቀፍ ወዳጅ የሆነችው የቀድሞው ሶቬት ህብረት አካል ቤላሩስ ከፍተኛ የሆነ የጋዝ ሃይል ከሩስያ እንደምታገኝ ይታወቃል።

#ቅዳሜገበያ

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2