“ኢሮፓ ሊግን ማሸነፍ ለክለቡ ወሳኝ ነገር አይደለም” ሩበን አሞሪም

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የማንችስተር ዮናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ከዛሬዉ ጨዋታ በፊት ሀሳባቸዉን አጋርተዋል:-

“የዛሬዉ ጨዋታ ፈታኝ ነዉ በጣም ሀይለኛ እና ብዙ ልምድ ካለዉ ቡድን እና አለም አቀፍ ተጫዋቾች ካለዉ ክለብ ጋ እንጫወታለን”

“ኢሮፓ ሊጉን ማሸነፍ በሚቀጥለዉ የዉድድር ዘመን ብዙ ነገሮችን ሊቀይር ይችላል ስለዚህ ትልቅ ጫና እንዳለ አዉቃለሁ ነገር ግን ኢሮፓ ሊግን ማሸነፍ ለክለቡ ወሳኝ ነገር አይደለም በዉድድር ዘመናችን ትልቅ ለዉጥ እንደማያመጣ ተረድቻለሁ”

“በዚህ ክለብ ሙሉ እምነት አለኝ ትልቁን ምስል ለደጋፊዎቻችን ለማሳየት እየጣርኩ ነዉ በአሁኑ ጊዜ ወሳኝ ተጫዋቾቻችንን ላለማጣት ጥንቃቄ እያደረግን ነዉ”

“ምንም ቢፈጠር አጨዋወቴን አልቀይርም” ሲሉ ፖርቱጋላዊዉ አሰልጣኝ አስተያየታቸዉን ሰተዋል።
#bisrat fm

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2