”ከዚህ የበለጠ ጠብቁን ጥሩ ስራ ይዘን እንመጣለን ” አርቲስት ማስተዋል የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁሉም የከተማዋ…

- Advertisement -
Sidebar AD
”ከዚህ የበለጠ ጠብቁን ጥሩ ስራ ይዘን እንመጣለን ” አርቲስት ማስተዋል
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለሁሉም የከተማዋ የሴቶች ዲቪዚዮን ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ዛሬ አድርጓል።
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከ17 ዓመት በታች የወንዶች MRI ያለው ውድድር ያስጀመሩት የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚዎች ለሴቶች ቡድን የትጥቅ ድጋፍ አድርገዋል።
የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዝዳንት አርቲስት ማስተዋል :- ቃል የገባነውን እንድንፈፅም አብሮን ለመስራት የቻለውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አመሰግናለሁ ፣ከዚህ የበለጠ ጠብቁን ትልልቅ ስራዎች ይዘን እንመጣለን ብላለች።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1