ዩክሬን ውስጥ በዘለንስኪ የትውልድ ከተማ የሩሲያው ሚሳኤል በሆቴል ላይ በፈፀመው ጥቃት 4 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል፡፡
ጥቃቱ ዘለንስኪ በብራሰልስ ለአውሮፓ የመሪዎች ጉባኤ በመዘጋጀት ላይ እያሉ በክሪቪ ሪክ ከተማ የተፈፀመ ነው ተብሏል፡፡
ጉባኤው አውሮፓዊያን ለዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ ለማሳደግ አለማው ያደረገ ስለመሆኑ ቢቢሲ በዘገባው ተቅሷል፡፡
ሰኞ እለት አሜሪካ ለዩክሬን የምትልከውን ወታደራዊ እርዳታ ማገዱዋን ተከትሎ በፖላንድ ውስጥ የሚገኙ መሳሪያዎች እንኳን ድንበር መሻገር አለመቻላቸውን ዘገባው አመልክቷል፡፡
@seledadotio
@seledadotio









No comments yet.