#Ethiopia | በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን በተከሠተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ30 በላይ እንደደረሰ የዞኑ ጤና መምሪያ ለቪኦኤ ሬድዮ በሰጠው ቃል አሳውቋል።
በዞኑ ከ1 ሺሕ በላይ የሚደርሱ ሰዎች በበሽታው መታመማቸው ተመላክቷል።
የኑዌር ዞን ጤና መምሪያ ሓላፊ አቶ ጋትቤል ግርማ ለሬድዮ ጣቢያው በሰጡት ቃል ፤ ወረርሽኙ ቀድሞ የተከሠተባቸው ዋንታዎ እና አኮቦ ወረዳዎች፣ አሁንም ስርጭቱ ከፍተኛ እንደሆነ ጠቅሰው፣ መድኃኒትም በበቂ ሁኔታ አልቀረበም ብለዋል።
@tikvah
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet
አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et
ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et
Source: GetuTemesgen









No comments yet.