ዘወትር ቅዳሜ ወደ ዘብር ቅዱስ ገብርኤል መመለሻ እሁድ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ለታላቁ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፆም በሰላም አደረሳቹ እያልን፡፡
የእረፍት ቀን ሰንበትን እለተ እሁድን የት ሊያሳልፋ አሰቡ እውነተኛ ሰላም በሚገኝበት በእግዚአብሔር ቤት ኑ እለተ ሰንበትን ወደ ተለያዩ ገዳማት በረከትን በመቀበል በማግኘት እንቀደስ እንላለን፡፡
ማህበራችን ጎዶልያስ የጉዞ ማህበር እና መዝሙር ቤት ዓብይ ፆምን አስመልክቶ በልዩ አገልግሎት አብረን እንጓዝ ይላል ፡፡
አድራሻ :- 1. ቅ/ቂርቆስ ቤ/ክን ጎዶልያስ መዝሙር ቤት
ትኬቱን በአሉበት ቦታ ሆነው በባንክ መቁርጥ ይችላሉ
1.በንግድ ባንክ
2. አቢሲንያ ባንክ
3. ዓባይ ባንክ በፈቀዱት ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ በአድራሻችንም መግኘት ይችላሉ።
በማህበሩ ስልክ ቁጥር 0947 15 15 15 ደውለው
ቦታውን ይያዙ መልካም ሁሉ ከእናንተው ጋር ይሁን ለቤተክርስቲያናችን ሰላሙን አንድነቱን ያድልልን ፡፡
መነሻ ቦታዎች
1. መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ
2. መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
3 .ጣፎ አደባባይ
0947 15 15 15 ይደውሉ
Source: FastMereja








No comments yet.