ተወዳጇ ዳናዊት መክብብ በራሷ የዩቱዩብ ቻናል በአዲስ አቀራረብ ልትመጣ ነው::

- Advertisement -
Sidebar AD

ዳናይት ሚዲያ ብላ የሰየመችው የዩቱዩብ ቻናሏ በአዲስ አቀራረብ እና ይዘት #ዳናይት እንዲሁም የተለያዩ ፕሮግራሞችን በዩቱብ ቻናሏ ልትጀምር ነው::

የመጀመሪያ እንግዳዋን በብዙዎቹ ዘንድ መነጋገሪያ የነበረውን አቤል መክብብን ይዛልን ቅዳሜ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ትቅርባለች::

ዳናይት ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ተወዳጅ ፕሮግራሞችን ማግኝት ይችላሉ::
👇👇👇
https://youtube.com/@danayitmedia24?si=EhzVo6IQ1wAAI5B4


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1