ይህ ነገር የተፈጠረው በአውስትራሊያ ከተማ ሜልበርን ሲሆን ባል ከስራ ደክሞት ወደ ቤቱ ይሄዳል
ወዲያው ቤቱ ገብቶ ወደ መኝታ ክፍል ሲገባ ሚስት ባሏን ለማማል ብላ እንደ እባብ ያለ እስቶኪንግ አድርጋ ተኝታ ነበር
ወዲያው ባል ወይኔ ጉድ ሁለት እባብ አልጋ ላይ አለ ብሎ በBaseball መምቻ እንጨቱ ቀስ ብሎ ገብቶ አንድ እግሯን ሲመታው ሚስት
“ውይ ኡኡኡ…. እኔ ነኝ” ብላ በመንቃት ሁለተኛው ሳይደግም አንደኛው ተሰብሮ ሆስፒታል ገብታለች
@seledadotio
@seledadotio
Related Posts
- Advertisement -









No comments yet.