ድምጻዊ አስቻለው በእሥራኤል

- Advertisement -
Sidebar AD

🇮🇱

በተለየ የአዚያዚያም ስልቱ ፤
በሀገረሰባዊ የአከዋወን ብቃቱ፤ የምናውቀው ‼️
በ “እናትዋ ጎንደር ” የሙዚቃ አፍቃሪውን ልብ ከፍቶ የገባው፤
በ “አስቻለ” አልበሙ ብቃቱን አስመስክሮ “አሞራው ካሞራ” ን የመረቀን ፤
ድምጻዊ አስቻለው ፈጠነ ‼️

የመጀመሪያ ኮንሰርቱን በእሥራኤል 🇮🇱 ሊያቀርብ ነው‼️
በቅርብ ቀን ይጠብቁን…




Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: