ለሰብአዊነት ጨዋታ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | በተስፋ ለስፖርት አዘጋጅነት የተዘጋጀ የእግር ኳስ ውድድር

የውድድሩ አላማ

* ለአሰልጣኝ ኤፍሬም ደምሴ (ቤቢ)፣
* ለአቤኔዘር ፍቃዱ መታሰቢያ እንዲሁም

* የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዎች ተመስገን አስማማው (ሳቪዮላ) ለህክምና የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰቢያ በስምንት (8) ቡድኖች መካከል በ 35 ሜዳ መስቀል ፍላወር እየተካሄ ይገኛል።

ለዋንጫ ለማለፍ…

ቪዮማ ከ ጎተራ
ጨርቆስ ከ ቦሌ ሚካኤል ተጫውተዋል።






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: