“መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” የጸሎትና ምስጋና መርሐ ግብር በመስቀል አደባባይ ተካሄደ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” የጸሎትና ምስጋና መርሐ ግብር በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል።

መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊግርሃም የወንጌል ማህበር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ነው።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀጥታ ስርጭት ሽፋን በሰጠው በዚህ መርሐ ግብር ላይ ከ1600 በላይ አብያተ-ክርስቲያናት ተሳትፈዋል።

የጸሎትና ምስጋና መርሐ ግብሩ በነገው ዕለትም የሚቀጥል ይሆናል።

በወንድወሰን አፈወርቅ






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1