ለመቄዶንያ የአረጋውያን እንክብካቤ ማእከል እየተከወናወነ ባለው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ ላይ ቃል በገባነው መሰረት፤ ዛሬ በማእከሉ በመገኘት በቃላችን መሰረት 300 ፍራሾችን ለማዕከሉ መስራች ክቡር ዶ/ር ቢኒያም በለጠ በብራንድ አምባሳደራችን ሩታ መንግስተዕብ እና በድርጅታችን የማኔጅመንት ቡድን አማካኝነት አስረክበናል!
ሃገራዊ እና ማህበራዊ ሃላፊነትን መወጣት፤ ተቋማዊ እሴታችን ነው!
ቃልን በተግባር!
ማለዳ ፎም


Source: FastMereja









No comments yet.