ዚኪራ ሰዒድ በሴቶች ቀን የተመረቀች ጠንካራዋ ሴት

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ወሎ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1320 ተማሪዎች አስመርቋል።

ዩኒቨርሲቲው በቅድመ ምረቃ፣ ድህረ ምረቃ እና ሠብስፔሻሊቲ የትምህርት ደረጃዎች ካስመረቃቸው ተማሪዎች ውስጥ 317ቱ ሴቶች ናቸው።

***
ዚኪራ ሰዒድ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ነች::

የትምህርትን ውጣ ውረድ አሸንፋ ዛሬ የተመረቀችው ዚኪራ ራሷንም፣ ቤተሰቦቿንም፣ አስተማሪዎቿንም፣ ዩኒቨርሲቲዋንም፣ አልፎም ሀገርንም በሚያኮራ ውጤት ነው ትምህርቷን ያጠናቀቀችው፡፡

ከትምህርት ክፍሏ 3.99 አጠቃላይ ውጤት በማስመዝገብ፣ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የዓመቱ ተመራቂዎች ብልጫ ባለው ውጤት በዛሬው ዕለት ተመርቃለች፡፡

በዚህ ውጤቷም የምስክር ወረቀት፣ የሜዳሊያ እና የሁለት ዋንጫዎች እንዲሁም ልዩ ተሸላሚ ሆናለች ታታሪዋ ዚኪራ፡፡

***

አልሀምዱሊላህ !
ሱመ አልሀምዱሊላህ !
ሀምደን !
ከሲረን !
ጠይበን !
ሙባረከን ፊህ !

ወሎ ዩኒቨርሲቲ 3.99 (2017)

ዚክራ ሰዒድ መሐመድ ሀምዛ ( አንሷር አጎቷ )






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2