#Ethiopia | የስፔስ ሳይንና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ተመራማሪ አቶ ናትናኤል አገኘሁ እንዳሉት፣ ፈንታሌ አካባቢ ቅላጭ ድንጋይ ወይም ማግማ ባለፉት 3 ወራት ወደ መሬት እጅጉን እየቀረበ መጥቷል፡፡
“የመሬት መንቀጥቀጥ እየጨመረ መጥቶ ድንገት ቢፈነዳ የገቢና ወጪ ንግድ የሚያልፍበት የኢትዮ ጅቡቲ ዋናው መንገድ መተሃራ አካባቢ የመቆረጥ ስጋት አለበት” ነው ያሉት።
ይህ ደግሞ ሊፈነዳ የቀረበ ነገር እንዳለ እንደሚያሳይ፣ ተለዋጭ መንገድ እንዲሰራ የተዘጋጁ 3 አማራጭ የመንገድ ዲዛይኖች ሚኒስትሮች በተገኙበት ውይይት እንደተደረገ ገልጸዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በሚገባ እየተከታሉ መሆኑን፣ በአካባቢው የአየር በረራዎች እንዳይኖር፣ ነዋሪዎችም ስጋት ወደ ሌለበት ቦታ እንዲሰፍሩ ለማድረግ ምክረ ሀሳም መቅረቡ ተመልክቷል። #ShegerFm
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።
“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet
ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26
ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet
ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet
ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet
ኤክስ: https://x.co
Source: GetuTemesgen








No comments yet.