ተወዳጇ ድምጻዊት ትዕግስት አፈወርቅ በሞት ባጣነው ወንድሟ ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ስም 100 ሺህ ብር የለገሰች ሲሆን

- Advertisement -
Sidebar AD

ተወዳጇ ድምጻዊት ትዕግስት አፈወርቅ በሞት ባጣነው ወንድሟ ተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ ስም 100 ሺህ ብር የለገሰች ሲሆን አንዲሁም በየአመቱ የድምጻዊውን ሙት አመት በማስመልከት 100 ሺህ ብር ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብታለች፡፡



Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2