የሊቨርፑል ነገር …

- Advertisement -
Sidebar AD

🔴

#Ethiopia | ሊቨርፑል ከ2020 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮን ለመሆን ቢበዛ 16 ነጥብ ያስፈልገዋል። አርሰናል በቀጣይ ጨዋታዎችም ነጥብ ካልጣለ ማለት ነው።

ሊቨርፑል በፕሪምየር ሊጉ የቀሩት ጨታዎች:-
🔴ኤፕሪል 2 ከ ኤቨርተን (በሜዳው)
🔴ኤፕሪል 6 ከፉልሃም (ከሜዳው ውጭ)
🔴ኤፕሪል 13 ከ ዌስትሃም በሜዳው)
🔴ኤፕሪል 20 ከሌስተር (ከሜዳው ውጭ)
🔴ኤፕሪል 27 ከ ቶተንሃም (በሜዳው)
🔴ሜይ 3 ከ ቼልሲ (ከሜዳው ውጭ)
🔴ሜይ 10 ከ አርሰናል (በሜዳው)
🔴ሜይ 18 v ብራይተን (ከሜዳው ውጭ)
🔴ሜይ 25 ከ ክሪስታል ፓላስ (በሜዳው)

የቀድሞው የአርሰናል ሚድፊልደር ፖል ሜርሰን የቀድሞው ክለቡ በኦልትራፎርድ ነጥብ ከጣለ በኋላ ሲናገር “አሁን እላለሁ.. አርሰናል የፕሪምየር ሊጉ ቶፕ 4 (እስከ 4ኛ ሆኖ መጨረስ) ላይ ትኩረት መስጠት አለበት። ሊቨርፑል በጣም ሩቅ ነው፣ ደግሞም በውድድር ዘመኑ የተሸነፉት አንድ ጨዋታ ብቻ ነው። የፕሪምየር ሊጉ የሻምፒዮንነት ሩጫ ተጠናቋል” ብሏል።
#zehabesha
ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: