‎”ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ ዓውደርዕይና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የኢትየጵያ ፕሬስ ድርጅት ያዘጋጀው ሁለተኛ ምዕራፍ ሶስተኛ ዙር “ስለኢትዮጵያ” የፎቶግራፍ ዓውደ-ርዕይ እና የፓናል ውይይት በአዲስ አበባ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት እየተካሄደ ነው።

‎የሁለተኛው ምዕራፍ ሶስተኛው ዙር “ስለኢትዮጵያ” መርሀ-ግብር “ክህሎት ስለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ይገኛል።

‎በመክፈቻው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)፣ አቶ ዳንኤል ተሬሳ፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፀዳለ ተክሉ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

‎ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያው ዙር “ስለኢትዮጵያ” መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቡታጅራ ከተማ ሁለተኛው ዙር ደግሞ በሐረር ከተማ መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን፣ በአጠቃላይ 17 መድረኮች ተዘጋጅተው ስለኢትዮጵያ እንደተመከረበት ተመላክቷል።

Photo Credit: amn

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: