ከ490 በላይ የሺሻ ማስጨሻ ዕቃዎችን መወገዱ ተገለጸ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት ከ490 በላይ የሽሻ ማስጨሻ ዕቃዎችን ማስወገዱን አስታውቋል።

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ የተያዙ ከ490 በላይ የሽሻ ማስጨሻ ዕቃዎችን አስወገዷል።

የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ የተያዙ የሽሻ ማስጨሻ ዕቃዎችን አስወገዱን የቻግኒ ኮሙኒኬሽን ገልጻል ።
#jfm

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://en.getutemesgen.et


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: