የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አወዛጋቢው የዶላር ገበያበቅርቡ ብሄራዊ ባንክ በመጣው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ …

- Advertisement -
Sidebar AD
☄️ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አወዛጋቢው የዶላር ገበያ
በቅርቡ ብሄራዊ ባንክ በመጣው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ60 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ 40 በመቶውን በጨረታ ቢያገኝም ዝቅተኛውን የግዢ ዋጋ ማስመዝገቡን ቀጥሏል።
ጥንቃቄ የተሞላበት ስትራቴጂው ባንኩ የውጭ ምንዛሪ ገበያን በማረጋጋት ረገድ ያለውን ሚና እና የገንዘብ ልውውጥን ለመቆጣጠር ካለው ዓላማ ጋር ተዳምሮ ያሳያል ሲል አዲስ ፎርቹን ዘግቧል።
ብሄራዊ ባንክ ባመጣው ጨረታ ላይ አንዱን ዶላር በአማካይ ዋጋ በ135 ብር እንደሽጠ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ ሆኖም ግን ባንኮች አንድን ዶላር በአማካይ ከ130 በታች እያገበያዩ መሆኑ ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር ::
The state-owned Commercial Bank of Ethiopia (CBE) secured 40pc of the 60 million dollars at auction but continued to post the lowest buying rates.
Its cautious strategy displayed the Bank’s role in stabilising the foreign exchange market, coupled with its intent to manage liquidity.
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1