«ቀን እስከ ማታ የልደት ፎቶዎችን ሳነሳት ነበር፣ ጠዋት መርዶ አረዱኝ» ወንደወሰን በጋሻው

- Advertisement -
Sidebar AD

በፎቶግራፍ ስራዎች ካፈራዋቸው ወዳጆቼ መካከል የቀኝ እጄ የምላት እህቴ ቀነኒ አዱኛ መካሪዬ ጎደኛዬ የክፉ ቀን ወዳጄ ነበረች ::

ትላንት መጋቢት 1/2017 ከቀኑ 10:00 ጀምሮ እነዚን የልደት ፎቶዎች ሳነሳት ነበር ማታ 1:00 በሰላም ተለያየትን ዛሬ ጠዋት መጋቢት 2/2017 ጠዋት ማረፏን አረዱኝ::

ወንዴክስ ስቱዲዮ (ወንደሰን በጋሻው) ለቤተሰቦቿ እና ለመላው አድናቂዎቿ መፅናናትን ይመኛል::






Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1