እቅዳችን ብዙ ነበረ፣ ከፋሲካ በኋላ የአያንቱ አልበም ኮንሰርት ለማዘጋጀት ተነጋግረን ነበር፣ ስኬታችን በእንደዚህ አይነት ነገር

- Advertisement -
Sidebar AD

እቅዳችን ብዙ ነበረ፣ ከፋሲካ በኋላ የአያንቱ አልበም ኮንሰርት ለማዘጋጀት ተነጋግረን ነበር፣ ስኬታችን በእንደዚህ አይነት ነገር መስመሩን ይቀየራል ብዬ አስቤ አላውቅም፣ ይህ የሃዘን መርዶ ብቻ አይደለም፣ ልቤ ተሰብሯል፣ የምለው የምሆነው ነው የጠፋኝ፣ ሞተሻል ብዬ መቀበል ከብዶኛል ድምፅሽ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል፣ አልሞትሽም እንዳልል የማምናቸው ሰዎች ሞትሽን እየነገሩኝ ነው። ነፍስሽን በሰላም ያሳርፈው።

ወንድሜ አንዱአለም ከምንግዜውም በላይ መፅናናትን እመኝልሃለው፣ እሷን እንዴት እንደምትወዳት እንደምትኮራባት አውቃለሁ፣ እንደሷ አይነት ሰው ከአጠገብ ማጣት ከባድ ነው፣ ይህን ከባድ ጊዜ በጥንካሬ እንድታልፈው ፈጣሪ ጥንካሬ ይስጥህ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ መፅናናት እመኛለሁ።

የድምፃዊ አንዱዓለም ጎሳ ማናጀር ሌሊሳ እንድሪስ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: