የየካቲት ወር የሀገሪቷ አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ መሆኑን አገልግሎቱ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ባወጣው መረጃ መሰረት የየካቲት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15 በመቶ ደርሷል።
ይህ አሀዝ ከጥር ወር ጋር ሲነጻጸር የ0.5 በመቶ ቅናሽ ያሳየ ሲሆን፣ በየካቲት ወር ከተመዘገበው የዋጋ ግሽበት መካከል የምግብ ነክ እቃዎች የ14.6 በመቶ ድርሻ ሲይዙ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎች ደግሞ 15.6 በመቶ ድርሻ እንዳላቸው ተጠቁሟል ።
@seledadotio

No comments yet.