#Ethiopia | የሕግ ባለሙያ (ጠበቃ ) አቶ ኤፍሬም ተካ ኃ/የሱስ በፌደራል በማናቸውም ፍርድ ቤት ጠበቃና የህግ አማካሪ ሆነው እያገለገሉ የሚገኙ የፌዴራል ጠበቆች ማህበር አባል ናቸው።
ይሁንና ላለፉት 2 አመታት ባደረባቸው Rectum Colon የተባለ ህመም በሀገር ውስጥና በህንድ ሀገር ከፍተኛ ወጪ በማውጣት የህክምና ክትትል በማድረግ መቆየታቸው ገልፀዋል።
በሀኪሞች ውሳኔ የመጨረሻ ዙር ህክምና ለማከናወንና 10,000 ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቀዋል።
ይሁንና
ይህንን ወጪ አቅማቸው መሸፈን የማይችል በመሆኑ ውድ የኢትዮጵይ ህዝብ ድጋፍ እንዲደረግላቸው በአክብሮት ጠይቀዋል::
በመሆኑም
የሕግ ባለሙያውን ለማገዝ የምትችሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በባንክ አካዉንታቸዉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000037330756
ወይም
በአዋሽ ባንክ
01320108358200 ላይ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ::
እንዲሁም
በስልክ ቁጥር
+251 911- 631118 ደዉላችሁ ማግኘትይችላሉ::

Source: GetuTemesgen









No comments yet.