ሞይሰስ ካይሴዶ የቼልሲ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሆነ !

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ቼልሲ የ2024/25 የውድድር ዘመን የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ይፋ ተደርጓል።

የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ሞይሰስ ካይሴዴ የቼልሲ የተጨዋቾች እና የቼልሲ የደጋፊዎች የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን ማሸነፍ ችሏል።

ሞይሰስ ካይሴዶ በፕሪሚየር ሊጉ አንድ ጎል አስቆጥሮ ሶስት አሲስቶችን አሰመስግቦዋል።

ሞይሰስ ካይሴዶ በተጨዋቾች እና ደጋፊዎች በሁለቱም የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ የተመረጠ አራተኛው የቼልሲ ተጨዋች ሆኗል። ከዚህ በፊትኤደን ሀዛርድ፣ቲያጎ ሲልቫ እና
ኮል ፓልመር የተጨዋቾች እና የደጋፊዎች ሁለቱንም ሽልማት በጋር ያሸነፉ የቼልሲ ተጨዋቾች ናቸው።

ታይሪክ ጆርጅም የቼልሲ አካዳሚ የውድድር ዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖዋል።

ታይሪክ ጆርጅ በስታምፎርድ ብሪጅ ባሳየው ድንቅ የውድድር ዘመን የቼልሲ አካዳሚ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

ጆርጅ በዚህ የውድድር ዓመት እስካሁን ለቼልሲ በድምሩ 22 ጊዜ የተጫወተ ሲሆን ማሬስካ ወጣቱን ተጫዋች በሁለቱም የክንፍ መስመሮች ወይም በአጥቂ አማካይነት አጫውቶታል።

ባሉበት ሆነው ትኩስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኝት ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ።

“””””””””””***””””””””””
ዩቲዩብ ገጽ: https://www.youtube.com/@getutemesgenet

ፌስቡክ ገጽ: https://web.facebook.com/getu26

ቴሌግራም ገጽ: https://t.me/getutemesgenet

ቲክቶክ ገጽ: https://www.tiktok.com/@getutemesgenet

ኢንስታግራም ገጽ: https://www.instagram.com/getutemesgenet

ኤክስ: https://x.com/getutemesgenet

ኢንግሊዘኛ ድረ-ገጽ: https://getutemesgen.et

አማርኛ ድረ-ገጽ: https://amharic.getutemesgen.et


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: