🎈🎂🎂
”በልደቴ አንድ ሞዴስ ለእህቴ” 🎈🎈🎈
#Ethiopia | በዕድሜ ላይ ዕድሜን ጨምሮ አመታትን በምህረቱ ያሻገረኝ አምላክ ምስጋና ይግባዉ እና በቅርቡ ትንሽ ለየት ባለሁኔታ ከእናንተ ጋር ልደቴን ላከብር አቅጃለሁ።
በሀዋሳ ማረሚያ ተቋም ከ100 በላይ ሴት ታራሚዎች በህግ ጥላ ዉስጥ ይገኛሉ። እነዚህም እህቶቼ የተፈጥሮ ግዴታ ነዉና በከፍተኛ ሁኔታ የሞዴስ እና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቆሶች እየቸገራቸዉ ይገኛል ።
ስለሆነም ”በልደቴ አንድ ሞዴስ ለእህቴ” በሚል ቻሌንጅ ጓደኞቼ ለልደቴ ልትሰጡኝ ያሰባችሁትን ስጦታ በሞዴስ ቀይራችሁ እንድትሰጡኝ እና በዕለቱም ማለትም #ህዳር 2/2018 ዓ.ም በጋራ ሆነን በማረሚያ ተገኝተን እህቶቻችንን እንድንደግፋቸዉ በታላቅ አክብሮትና ፍቅር እጠይቃለሁ ።
የንፅሕና መጠበቂያዎችን በዓይነት ባህል አደራሽ ክፍለከተማ የወጣቶች ማዕከል በመገኘት ለበጎ ልቦች በጎ አድራጎት ማህበር የምናሰባስብ ስለሆነ እዚያ ማምጣት ይችላሉ።
ወይንም ያሉበት ቦታ ድረስ መጥተን እንረከባለን።
ለተጨማሪ  ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር
+251-902-917695 ይደዉሉ። 
መልካም ልደት ለኔ ፤ ( ቤቲ )
”በልደቴ አንድ ሞዴስ ለእህቴ”
Source: GetuTemesgen









								
								
								
No comments yet.