#Ethiopia | በአንጎላ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታ በወርልድ ቴክዋንዶ የ51 ኪሎ ግራም የፍፃሜ ውድድር አብርሀም አዱኛ የኢትዮጵያን ሰባተኛ የወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘ አትሌት ሆኗል፡፡
በፍፃሜው ግብፃዊውን ማዜን አህመድን በመርታት ወርቁን ለሀገሩ አስገኝቷል::
#ebcdotstream
Source: GetuTemesgen

Welcome, Login to your account.
Welcome, Create your new account
A password will be e-mailed to you.
No comments yet.