እግር ኳስ : ረብጣ ቢሊየን ዶላር እንቀሳቃሹ

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | የወንድ ፕሮፈረሽናል ክለቦች በ 2025 ለወኪል ክፍያ በድምሩ 1.37 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ወይም 1.02 ቢሊየን ፓወንድ ማውጣታቸው ይፋ ሆኗል።

ይህም ካለፈው ዓመት አንፃር ሲታይ የ 90% ጭማሪ ማሳየቱ ተነግሯል።

ፊፋ ከ ጥር 1 እስከ ታህሳስ 1 2025 ባለው ጊዜ የወንዶች ክለቦች ለወኪሎች ያወጡት አጠቃላይ ወጪ በአንድ ዓመት ውስጥ ከፍተኛው ድምር መሆኑ ተገልጿል።
ይህም 889.4 ሚሊየን ዶላር መሆኑን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: