በያሬድ ሹመቴ
#Ethiopia | ጋሽ ሙላቱ ካለፈው ትውልድ የጥበብ ዕንቁዎች መሐል ዓመታትን በታላላቅ ስኬቶች ተሻግሮ ዛሬም በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ የአገሩ ኩራት የኾነ ድንቅ ባለሙያ ነው።
በቃ እኮ በሙዚቃው ዘርፍ ያለፈው ትውልድ አሻራ ቢፈለግ የቀረን ታላቅ ሰው እሱ ብቻ ነው።
እድሜ እና ጤናውን ያድልልን!!
እንኳን ለ81ኛ ዓመት የልደት በዓልህ አደረሰህ ጋሼ!!
Source: GetuTemesgen









No comments yet.