የጎንደር እንግዶች “አትጠገብ እልፍኝ” ይጠብቃችኋል!

- Advertisement -
Sidebar AD

🥘🇪🇹

​”ፋብሪካ ምርት የለም! ሁሉም ነገር በባህላዊ መንገድ የሚዘጋጅበት ልዩ ቦታ!”

​ለጥምቀት በዓል ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ የመጣችሁ እንግዶች፤ የጎንደርን ወግና ባህል ላለፉት 15 ዓመታት ሲያስተዋውቅ የቆየው “አትጠገብ እልፍኝ” ልዩ ዝግጅት አድርጎ ይጠብቃችኋል።

​ስለ እልፍኙ ምን ያህል ያውቃሉ?

👑 ስያሜው: በአፄ ቴዎድሮስ እናት ስም “አትጠገብ” ተብሎ የተሰየመ ሲሆን፤ ቤቱ እንደ ስሙ የማይጠገብ እና እንግዳ የማይጠፋበት ነው።

ምግቡ
የጎንደር “ሽርሽም”፣ የዶሮ ወጥ፣ የበግ ክክ እና ደንበኛ የሚፈልገው ማንኛውም ባህላዊ ምግብ ይዘጋጃል።

መሰንቆ፣ ክራር እና ዋሽንት እየሰሙ፤ ጠጅና ጠላ እየቀመሱ ይዝናናሉ።

🚫 ልዩ የሚያደርገው: በቤቱ ውስጥ በፋብሪካ የታሸጉ መጠጦች አይገኙም! ሁሉም ነገር ባህላዊ እና ተፈጥሮአዊ ነው።

​የቤቱ ባለቤት ወይዘሮ እሌኒ እንየው፤ “ከገንዘብ በላይ ሰው አትርፌበታለሁ” ይላሉ። በቀጣይም የመላ ኢትዮጵያን ባህል የሚወክል ማዕከል ለመገንባት አቅደዋል።

​አድራሻ:
ጎንደር፣ አስመራ መንገድ (ፍጭፋጭ አካባቢ)

​📞 ለመያዝ እና ለበለጠ መረጃ:
0918736671
0918043231
0918774229

#ጌትነት ተመስገን

​#AtetegebElfign #Gondar #Timket #EthiopianFood #Culture #TraditionalRestaurant #VisitGondar





Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: