“ጥበብን ለሀገር እና ለወገን መሳሪያነት በማዋል የትውልዱን ህመም ማዜም፣ ታሪክን መዘከር፣ ፍቅርን መስበክ፣ ይቅርታ እና አንድነትን ማወጅ፣ ሀገር እና ሰንደቅን ከፍ አድርጎ ማሞገስን ተክነህበታል። ስለምንወደህ እና ስለምናከብር ብቻ ሳይሆን በእውነት ክብር ስለሚገባህ ነው ክብር ይገባሃል የምንልህ።” አርቲስት ያሬድ ነጉ
ኢቶሪካ አልበም ሊለቀቅ 3 ሰዓት ቀረው ዝግጁ?
#FastMereja
Source: FastMereja









No comments yet.