ሰበር  መረጃየሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ ለሙሉ መከፈቱን የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አባስ አራክቺ ይፋ አደረጉ። ኢራን ለሁሉም ሰርጡን…

- Advertisement -
Sidebar AD
ሰበር  መረጃ‼️
የሆርሙዝ ሰርጥ ሙሉ ለሙሉ መከፈቱን የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አባስ አራክቺ ይፋ አደረጉ። ኢራን ለሁሉም ሰርጡን ክፍት አድርጋለች።
ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ሙሉ ለሙሉ በመክፈቷ ዶናልድ ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ ምስጋና አቅርበዋል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1