አንጎልን የሚጎዱ ልምዶችአንጎልዎ በጣም አስፈላጊ የሰውነትዎ ክፍል እንደሆነ ግልጽ ነው። ከሰውነትዎ ትላልቅ አካላት አንዱ ሲሆን…

- Advertisement -
Sidebar AD
አንጎልን የሚጎዱ ልምዶች
አንጎልዎ በጣም አስፈላጊ የሰውነትዎ ክፍል እንደሆነ ግልጽ ነው። ከሰውነትዎ ትላልቅ አካላት አንዱ ሲሆን ለእያንዳንዱ ተግባር ዋነኛው የቁጥጥር ማዕከል ነው። ነገር ግን በሚያስገርም ሁኔታ ስስ እና በቀላሉ ሊጎዳ የሚችል ነው።
ዋነኞቹ አንጎልን የሚጎዱ የተለመዱ ልምዶች የሚከተሉት ናቸው፦
🔹ቁርስ መዝለል
🔹ከፍተኛ ስኳር ፍጆታ
🔹የእንቅልፍ እጥረት
🔹በህመም ወቅት አንጎልን ማድከም (መስራት)
🔹ማጨስ
🔹ከልክ በላይ መመገብ
🔹በቂ የውሃ ፍጆታ አለመኖር
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: