ታሜ የዛሬ 8 አመት ልክ በዚህ ቀን በዘህች ሰአት ተለየን።

- Advertisement -
Sidebar AD

ድምጻዊ ማሚላ ሉቃስ ስለ ሞያ አጋሩ ታምራት ይህን አስፍሯል።

ለቤተሰብ ለልጆችህ ለምንወድህ ጓደኞች ለመላዉ ለኢትዮዽያ ህዝብ የአንተ ሞት የሚያንገበግብ ቢሆንም : ከዚህ ወጥንቅጡ ከወጣበት ከዘቀጠ አለም መልካም እረፍትህን አሰብነዉ 👏👏👏👏

ከዚህ እራስ ወዳዶች ከበዙበት የጓደኛ ክፋት ተንኳል ምቀኝነት
እሱ ከሚያልፍለት እኔ ንብረቴን ሽጬ ገንዘቤን ለማሰነከያ ለማሳደሚያ እየተጠቀምኩ በመናፍስት አሰራር ሳይቀር ተብትቤ መንገዶቹን ሁሉ ዘጋግቼ ወደ ዋላ ጎትቼዉ አብሬዉ ድሃ እሆናለዉ ብሎ ሌት ከቀን ጉድጓድ ከሚምስ ክፉ ወዳጅ ከበዛበት አለም መልካም እረፍትህን አሰብኩት ዛሬ ………

ፈጣሪ ከማይፈራበት ታሪክ የሰሩ ሰዎች ከሚደፈሩበት በየቀኑ በኑሮዉ ንረት ከምናማርበት ከዚህች ከምታስፈራ ምድር
በአብ ቀኝ ማረፈህን አሰብኩት ዛሬ 👏👏🛎️ ታምራት ደስታ


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2