የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለመልሶ ግንባታ እና ለቅድመ ጥገና ሥራ …

- Advertisement -
Sidebar AD
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ነገ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ለመልሶ ግንባታ እና ለቅድመ ጥገና ሥራ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች
ከጠዋቱ 2:00 እስከ 9:00 ድረስ
👉በካራቆሬ፣ በረጲ ት/ቤት፣ በወሌ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ በወለቴ ማርያም፣ በቶታል፣ በኖክ ማደያ፣ በዋልያ ብረታ ብረት፣ በቤላ፣ በሚኒሊክ ሆስፒታል፣
👉በ6 ኪሎ ዩኒቨርሲቲ ፣አንበሳ ግቢ፣ በአራት ኪሎ፣ በፓርላማ፣በግቢ ገብርኤል ቤተክርስቲያን፣በጣሊያን ኤምባሲ፣ በቤተ-መንግስት፣በግንፍሌ፣
👉በአፍሪካ ሕብረት፣ በመቻሬ ሜክሲኮ፣ በትንባሆ ሞኖፖል፣ በሳር ቤት ቴሌ፣ በመብራት ኃይል ክበብ ጀርባ እና በአካባቢው፣
ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:00 ድረስ
👉በዳውን ታውን ሆቴል፣ በአውራሪስ ሆቴል፣ በአዲሱ ስታዲየም፣ በካልዲስ ቡና፣ በመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፣ በ10 ኪሎ እና በአካባቢው፣
👉በዶሮ እርባታ፣ በቀንብሬ፣ በአፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ በኤሞሌስ ፋብሪካ፣ በካሰዴ፣ በጣፎ፣ በ44 ማዞሪያ፣ በሰንዳፋ ጫፍ እና እና በአካባቢው፣
ከረፋዱ 3:00 እስከ 9:00 ድረስ
👉በኮዬ 10/90፣ በኮዬ 300 ቤቶች ፣ በ500ቤቶች፣በከዬ መስጊድ ጀርባ፣ በኮዬ አንዱ መንደር፣ በቡልቡላ ማዞሪያ፣ በቡልቡላ 40/60፣
👉በጀሞ-2 የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በየስ ውሃ፣ በዓለምገና በማርስ ብስኩት፣ በቡረዩ ከተማ ሙሉ፣ ቡራዩ ኢንዱስትሪ መንደር እና በአካባቢው፣
ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2

You might want to listen to: