ቴዲ አፍሮን “ስሙት” ~ አምባሳደር ቲቦር ኔጊ ❗❗
አሜሪካዊው ዲፕሎማት አምባሳደር ቲቦር ኔጊ (Tibor Nagy) የኢትዮጵያዊውን ዝነኛ አቀንቃኝ ቴዲ አፍሮን ሙዚቃ እንዲያዳምጡ ለተከታታዮቻቸው ጥሪ አቀረቡ።
ኔጊ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው (X) ላይ በጻፉት መልዕክት፣ ሙዚቀኞች ከጋዜጠኞችና ከባለሙያዎች ይልቅ እውነትን ለመናገር ከፍተኛ ተፅዕኖ እንዳላቸው ጠቁመዋል።
“ወደዱትም ጠሉትም፣ ቴዲ አፍሮ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እንደ ችግር የሚመለከታቸውን ጉዳዮች በዘፈን ለመግለጽ ያሳየው ዝግጁነትና ድፍረት አድናቆት ይገባዋል። ስሙት!” ብለዋል።
አምባሳደር ኔጊ በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ረጅም ዓመታት ያገለገሉ አንጋፋ ዲፕሎማት ሲሆኑ፣ በተለይም ከኢትዮጵያና ከአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ የተለየ ልምድ አላቸው።
@seledadotio

No comments yet.