ፓኪስታን ለሱዳን የ1.5 ቢሊዮን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አቀረበች።
የጦር መሳሪያው ክላሽ እና ጄትን ያካተተ ነው።
ፓኪስታን ለሱዳን የጦር መሳሪያ ለማቅረብ የወሰነችው ሱዳን ስታቀርብ የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ በማቆሟ ነው።
ጂዳ ከካርቱም ጋር የነበራትን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እና ድጋፍ ስምምነት ሙሉ በሙሉ ማቋረጧን ያስታወቀችው ከሁለት ሳምንት በፊት ነበር።
ሳዑዲ የሱዳን ጦር ከፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ ጋር የገባበት ጦርነት አለመቋጨቱ እና ከኢራን የተፈፀመባት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት አድርሶባታል።
@seledadotio

- Advertisement -

No comments yet.