በ24ኛው የሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ የቁንጅና ውድድር ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተሰባሰቡ 50 ቆነጃጅቶች የተሳተፉ ሲሆን ራሳቸውን በመግለፅ ውድድር የተሻለ ውጤት ያሰመዘገቡ 25 ተወዳዳሪዎች ተለይተዋል።
በመቀጠል ውድድራቸውን በድምቀት በማካሄድ ኢትዮጵያን በዓለም የምትወክለው ቆንጆ ስትለይ ወ/ሪት ሩት ይርጋለም የ2026 ሚስ ወርልድ ኢትዮጵያ አሸናፊ በመሆን የክብር ዘውዱን መድፋት ችላለች። ይህች ቆንጆ በቀጣይ ኢትዮጵያን በመወከል በሚስ ወርልድ (Miss world) የአለም ቁንጅና ውድድር ላይ የምትሳተፍ ይሆናል።
📷 Focus Studio



Source: FastMereja









No comments yet.