የአዳማ የፈረሰኞች ካርኒቫል ​

- Advertisement -
Sidebar AD

የአዳማ የፈረሰኞች ካርኒቫል 🐎​🐎
የባህልና የግርማ ሞገስ ትርኢት

#Ethiopia | ​አዳማ በጎቤና ሺኖዬ ዝግጅቶች የሚታውቀው ቦራቲ አርት ፕሮሞሽን ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር፣ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የኦሮሞ ፈረሰኞች ካርኒቫል ነገ በደመቀ ሁኔታ ያካሂዳል።

ነገ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም (April 25, 2026)።

ከምሽቱ 11:00 ጀምሮ።

​ መነሻና መዳረሻውን የአዳማ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ያደረገ 10 ኪሎ ሜትር የሚያካል የመንገድ ላይ ትዕይንት።

​የፈረሰኞች ድንቅ ትርኢት፣ የባህል አልባሳት ድምቀትና የአዳማ ከተማ ልዩ ድባብ።

ይህ ካርኒቫል የኦሮሞን የፈረሰኝነት ባህልና የታሪክ አሻራ ለዓለም የሚያስተዋውቅ ታላቅ መድረክ ነው።

10 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የመንገድ ላይ ትርኢት የአዳማን ጎዳናዎች በፈረሰኞች ግርማ ሞገስ ያስውባቸዋል ተብሏል።

በአዳማና በአካባቢው የምትገኙ ተከታታዮቼ፣ ይህንን ታሪካዊ ትዕይንት በአካል ተገኝታችሁ እንድትመለከቱ በክብር ተጋብዛችኋል።

​ባህልን በፈረስ፣ ድምቀትን በአዳማ!
Borati art promotion
Back to the future

​#getu #AdamaCarnival #OromoHorsemen #BoratiArtPromotion #EthiopianCulture #AdamaEvents #HorseFestival #OromiaTourism #አዳማ #የፈረሰኞችካርኒቫል #ባህል #ቦራቲአርት #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen






Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2