“ታዲያስ ሰይፋ” ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ!

- Advertisement -
Sidebar AD

ሰይፉ ፋንታሁን የክብር እንግዳ ነው!

​የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ለ53ኛ ጊዜ የሚያዘጋጀው ታላቅ የኪነ-ጥበብ ምሽት ረቡዕ ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል።

የዘንድሮው ምሽት ልዩ የሚያደርገው፣ ተወዳጁ የሚዲያ ሰውና የ”ታዲያስ አዲስ” ፕሮግራም አዘጋጅ ሰይፉ ፋንታሁን የክብር እንግዳችን ሆኖ በመካከላችን መገኘቱ ነው።

ሰይፉ ፋንታሁን ሙያዊ ልምዱንና የስኬት ጉዞውን ለታዳሚው ያካፍላል።

​ ግጥሞች፣ ወግ፣ ሙዚቃና ሞኖሎግ በባህል ማዕከል አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ ይቀርባሉ።

​ዝግጅቱ ከቀኑ 11:30 ሰዓት ጀምሮ ይጀምራል።

ሰይፉ ፋንታሁን በኢትዮጵያ ሚዲያ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያረፈ ሰው ነው። ከእሱ ልምድ መማርና በኪነ-ጥበብ ምሽት መታደም ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ብቻ ሳይሆን፣ ለአዲስ አበባ ስነ-ጽሑፍ አፍቃሪያን ትልቅ ዕድል ነው።

​ሼር በማድረግ እንተባበር፤ ኪነ-ጥበብን በጋራ እናክብር!

​#getu #SeyfuFantahun #TadiyasSeyfa #AAU #CultureCenter #ArtNight #LiteratureEthiopia #PoetryMusicMonologue #አዲስአበባዩኒቨርሲቲ #ባህልማዕከል #ሰይፉፋንታሁን #ኪነጥበብ #ጌጡተመስገን #GetuTemesgen


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2