“ምክንያታዊ ያልሆነ ድርጊት የተፈጸመው በአንዲት ግለሰብ ሲሆን፣ አግባብነት የለውም” – ትራምፕ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በእራት ግብዣ ላይ ከተቃጣ ጥቃት መትረፋቸውን በተመለከተ በትሩዝ ሶሻል ገፃቸው ላይ አስተያየት ሰጥተዋል።
በዚህም፦
“ትናንት የተፈጠረው ታላቁ ጦራችን፣ የደህንነት አገልግሎት፣ የህግ ማስከበር እና የተለያየ ምክንያት ነው።
ባለፉት 150 ዓመታት ሁሉም ፕሬዚዳንቶች በዋይት ሐውስ ህንፃ ስር ሰፊ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ጥሩ አዳራሽ እንዲገነባ ይፈልጉ ነበር።
ይህ ክስተት እየተሰራ ባለው ጥብቅ ወታደራዊ የጦር አዳራሽ በጭራሽ አይፈጠርም።
ቆንጆ ሆኖ እየተሰራ ስለሆነ በፍጥነት አይጠናቀቅም፣ ከፍተኛ የደህንነት መከታተያዎች ተጨምረውበታል።
አደጋ ለመጣል የሚያመች አንድም ክፍል የለም፣ በዓለም ላይ ጥብቅ በሆነው በር ላይ የሚፈጸም ጥቃት የለም።
የአሁኑ ምክንያታዊ ያልሆነ ድርጊት የተፈጸመው በአንዲት ግለሰብ ሲሆን፣ አግባብነት የለውም።
በተያዘለት በጀት እና ጊዜ እየተከናወነ ባለው ግንባታ ምንም ጣልቃ ገብ ነገር አንፈልግም” ብለዋል።
@seledadotio

Related Posts
- Advertisement -

No comments yet.