🇪🇹 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተገነቡ አራት የኃይልና የጋዝ ፋብሪካዎችን መርቀው ከፈቱ
ከ4600 በላይ የሥራ ዕድል የፈጠሩት ፋብሪካዎች፦ የቶዮ ሶላር ኢነርጂ ሁለተኛው ምዕራፍ፣ ኦርጅን እና ሉሚንቴክ የሶላር ፋብሪካዎች እንዲሁም የኤች.ዜድ ጋዝ ፋብሪካ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል።
መሠረተ ልማቶቹ በዓመት፦
🔸 11.3 ጊጋዋት ንጹህ ኃይል
🔸 900 ቶን ኦክስጅን
🔸 40,000 ቶን ናይትሮጅን እና
🔸 7 ቶን ሃይድሮጅን እንደሚያመርቱ ተገልጿል፡፡
@seledadotio

No comments yet.