ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ 11 ሚሊዮን ብር ለቤተክርስቲያን ግንባታ ለገሱ

- Advertisement -
Sidebar AD

​#FastMereja I ​ወንጌላዊና ደራሲ ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ “መንፈሳዊ ብስለት” ከተሰኘው መጽሐፋቸው ሽያጭ የተሰበሰበ 11 ሚሊዮን ብር ለቤተክርስቲያን አገልግሎት አስረከቡ።

​ደራሲው ላለፉት 25 ዓመታት ያገለገሏት የኢትዮጵያ ሕይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን (አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሰምብሊ) ለምታከናውነው የአገልግሎት ማዕከል ግንባታ ይውል ዘንድ ቼኩን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ በይፋ አስረክበዋል።


Source: FastMereja

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: