በአሜሪካ ውስጥ የአንድ መኪና አማካይ ዋጋ 5 አዳዲስ የቻይና ኤሌክትሪክ መኪኖችን (EV) መግዛት ይችላል – ሮይተርስ‼️
አዲስ አንድ የአሜሪካ መኪና አማካኝ ዋጋ ወደ 51,000 ዶላር ገደማ ሲሆን የቻይና የኤሌክትሪክ መኪኖች ደግሞ ከ $6,000–$12,000 ዶላር ነው።
በቻይና ከ200 በላይ የኤሌክትሪክ መኪና ሞዴሎች ዋጋቸው ከ25,000 ዶላር በታች ነው።
ከላይ ቪዲዮ የሚያሳየው በቻይና ዣንግጁ ግዛት የሚገኘው BYD የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ነው።
@seledadotio

No comments yet.