በጉጉት የሚጠበቀው የአልቲማ ሪል እስቴት ኤክስፖ ለመጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀሩት

- Advertisement -
Sidebar AD

#Ethiopia | ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኘው የአልቲማ ሪል እስቴት የቤት ግዢ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ የሁለት ቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል።

ይህንን አመቺ አጋጣሚ በመጠቀም የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ተጋብዘዋል።

አልቲማ ሪል እስቴት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ባካበተው ልምድ ሁለት የግንባታ ስፍራዎችን ገንብቶ ለባለቤቶቹ በስኬት አስረክቧል።

በከተማዋ እምብርት በሚገኘው በመስቀል ፍላወር አካባቢ የሚገነባውን የፕሪሚየም ሳይት ፕሮጀክት ልዩ የኤክስፖ መርሃ ግብር እስከ ሚያዚያ 21 ድረስ ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ሳይረፍድብዎት እንዲጎበኙን ጥሪያችንን እናቀርባለን።

በዚህ አጋጣሚ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚደርስ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ እንዲሁም የቤቱን ዋጋ አምስት በመቶ ብቻ በመክፈል ውል መፈጸም ይችላሉ።

አድራሻ መስቀል ፍላወር ከቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል አጠገብ።

አልቲማ በማስረከብ የማይታማ።

አዘጋጅ
አርኪ ኤቨንት ኦርጋናይዘር።

#realestate #housing #investment #altimarealestate #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa


Source: GetuTemesgen

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom2