የፀጉር መጠን በአንድ ሰው የማሰብ ችሎታ (intelligence) ላይ ለምን ተጽዕኖ ያሳድራል?አንድ አሜሪካዊ የስነ-ልቦና ባለሙ…

- Advertisement -
Sidebar AD
የፀጉር መጠን በአንድ ሰው የማሰብ ችሎታ (intelligence) ላይ ለምን ተጽዕኖ ያሳድራል?

አንድ አሜሪካዊ የስነ-ልቦና ባለሙያ በዚህ ጥያቄ ላይ ጥናት አድርገው የሰውነት ፀጉር መጠን የማሰብ ችሎታ ላይ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር ደርሰውበታል፦ የሰውነት ፀጉር በበዛ ቁጥር የበለጠ ብልህ ይሆናሉ።
እ.ኤ.አ. በ1996 ዶክተር አይካራኩዲ አሊያስ (Dr. Aikarakudi Alias) የደረት ፀጉር በሀኪሞች እና ከፍተኛ ትምህርት ባላቸው ሰዎች መካከል በብዛት እንደሚታይ ገልጸው ነበር።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1