🐂✨
ስጋ ለመቁረጥ የግድ በዓልን መጠበቅ ቀርቷል ዲጂታል ቅርጫ መጥቷል።
በዲጂታል ቅርጫ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜ የሚፈልጉትን ጥራትና መጠን ያላቸውን ቅርጫዎች ከሩብ መደብ ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።
ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።
✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።
አሁኑኑ ይዘዙና አዘቦቱን ወደ በዓል ይለውጡ!
ለመግባት በዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያ ወይም በዘመን ገበያ ይጠቀሙ።
📲 መተግበሪያውን ለማውረድ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digital.kircha
ዲጂታል ቅርጫ – ጥራት መለያችን ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #digitalethiopia #medeb #meat #ፋሲካ #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday #kircha
Source: GetuTemesgen








No comments yet.