በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓልየአዲስ አበባ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርቧል፦​ቤንዚ…

- Advertisement -
Sidebar AD
በነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል‼️
የአዲስ አበባ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች በዝርዝር ቀርቧል፦
​ቤንዚን፦ 167.50 ብር
ኬሮሲን፦ 320.66 ብር በሊትር
​ነጭ ናፍጣ፦ 180.46 ብር በሊትር
​ቀላል ጥቁር ናፍጣ፦ 170.62 ብር በሊትር
​ከባድ ጥቁር ናፍጣ፦ 167.37 ብር በሊትር
​የአውሮፕላን ነዳጅ፦ 319.76 ብር ከዛሬ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም ምሽት 12:00 ጀምሮ እንዲሸጥ ተወስኗል።
@seledadotio
@seledadotio

Source: SeledaPost

Comments

No comments yet.

- Advertisement -
Advertisement post bottom1

You might want to listen to: